CreamChimp86600.5
#other
ሰላም የ AAE ቤተሰቦች እንደሚታወቀው የተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ገደብ ከተደረገ ከወራት በላይ አላፏል። ብዙዎቻችንም የ VPN ተጠቃሚ ሆነናል። አንዳንድ ሰዎች ሲያወሩ እንደሰማውት እስከአሁን ገደቡ ያልተነሳበት ምክንያት የዘጉትን መክፈት ከብዷቸው ነው ያላሉ ይህ ምን ያህል እውነት ነው? የዘጉትን ኔትወርክ መክፈት ከብዷቸው ነው የዘገየው ወይስ ረዘም ላለ ጊዜ ለመገደብ አስበው ነው? ሃሳባችሁን በ Answer Option አስቀምጡ።
May 24, 20236 engagements