በጣም የምትወዱት(ጓደኛ ወንድም እህት) ሚስጥራቹን ሁሉ የምትነግሩት የሚነግራቹህ ጥሩንም መጥፎውንም አብራቹ ያሳለፋቹህ ወደፊትም ብዙ ነገር አብራችሁ እንደምታሳኩ ከምታስቡት ሰው ጋር ያለ ምንም ግልጽ የሆነ ምክንያት ምንም መጥፎ ነገር ሳትነጋገሩ የተራራቃቹህ ሰዎች አላቹ?በግልጽ ጠይቃችሁ መልስ ያላገኛችሁ???? ካላቹህ ያን ሰው እንደቀድሞው ለማረግ ምንም አላረጋቹም?
May 24, 2023የልብ ጓደኛ ፌክ ነው ለማንም ምንም አልናገርም No one gives a fucking care about you and your feeling. ከራቀኝ እኔን አጣ i don't give a fuck🤡
May 24, 2023