ኧረ ተሰቃየሁ ሰዎች እንዴ ምንም መጠቀም አልቻልኩም እኮ ገና አብርቼ ወጥቼ ወይ ቲክ ቶክ ወይ ቴሌግራም. ስከፍት አብሮ ይጠፋል በጣም ከበዛ አንዱ. ሁለት ሶስት ደቂቃ እንደተጠቀቀምኩበት ይጠፋል ።በፊት ትንሽ ይቆይ ነበር የተወሰነ ያስጠቅመኝ ነበር አሁን ግን በቃ ምንም phison turbo ሶስት ቪ ፒኤን ነው ምተቀመው ግን ያው ናቸው ከስልኬም ከሆነ የማስተካክለው ሲቲንግ ካለ ካልሆነም ምርጥ ፈጣን እና በራሱ የማይጠፋ VPN please 😍🙏🙏🙏🙏🙏
May 24, 20231.1.1.1 vpn እውነት ታመሰግነኛለህ በጣም ምርጥ ነው ማስታወቂያ እራሱ የለውም YouTube ስትጠቀም
May 24, 2023