#other
ከአዲስ አበባ ምንጃር ስንት ኪሎ ሜትር ነው የት መናኸርያ ሄጄ ነው የሚዘው ትራንስፖርት...? ከተማዋስ ትልቅ ናት ወይ አልጋ ምናምን ማግኘት እችላለሁ ?እምታቁ አስቸኳይ ነው🙏🙏🙏🙏
May 23, 20233 engagements
ከአዲስ አበባ ምንጃር ስንት ኪሎ ሜትር ነው የት መናኸርያ ሄጄ ነው የሚዘው ትራንስፖርት...? ከተማዋስ ትልቅ ናት ወይ አልጋ ምናምን ማግኘት እችላለሁ ?እምታቁ አስቸኳይ ነው🙏🙏🙏🙏
May 23, 2023አረሪቲ ትልቅ ምትባል ከተማ አደለቺም ግን የወረዳ ዋና ከተማ ስለሆነች አሪፍ ከተማ ነች። አልጋ መናሃሪያ አካባቢ ታገኛለኽ እዛው ምርጥ አልጋ ስጋ በሊታ ከሆንክ ምርጥ ስጋ አረርቲ ውስጥ ታገኛለክ በዛ ነው ምትታወቀው...ሞጆ መተክ አረርቲ ብትይዝ አሪፍ ነው ከቃሊቲ ይኑር አይኑ አላውቅም
May 24, 2023Ke kality 234 km
May 24, 2023...Google search result
May 24, 2023