Henos76
#technology
Selam guys ይሄን table በExcel እንዴት እንደሚሰራ አስረዱኝ እስቲ please 🙏
May 22, 20233 engagements
Selam guys ይሄን table በExcel እንዴት እንደሚሰራ አስረዱኝ እስቲ please 🙏
May 22, 2023Here
May 23, 2023አንተ ያለህ 5 column ስለሆነ ከላይ እንደምታየው ለ ርዕሱ መጻፍያ 5ቱን ማርክ ካደረክ በኋላ 2ኛ ላይ እንደተገለጸው Merge and Center ሚለውን ስትነካው እንደምትፈልገው ይሆንልሃል፣ ከታች ያሉትን ድግሞ በቀላሉ
May 23, 2023እሱን መች አጣው ብለህ ነው ፎርሙላውን ማስገባት እንጂ ዋናው ጭዌው 😅😅😅... ከስር የተፃፉትን በደንብ ስታነበው ይገባሀል ጥያቄው በያ
May 23, 2023