እኔ ጥሩ እሰራለሁ ጐበዝ ተማሪ ነኝ ። በጣም ማንበብ እወዳለሁ ፤ግን presentation ሲሆን ልክ ስወጣ ያልበኛል ሙሉ ሰውነቴ ይንቀጠቀጣል ተማሪ ቀና ብየ ማየት አልችልም ብዙ ሞከርኩ ፤ በጣም ተዘጋጅጄ ነው ሚሄደው ። ሰው ሚላውን ሁሉ ሞከርኩ ። እና አሁን መጠየቅ የፈለጉት የቀድሞውን የአባቶቻችን ጥበብ ወይም አዋቂ ቤት ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ አካባቢ ከለ ንገሩኝ ???? ዋጋውም ስንት እንዳሆነ ??? ማታውቀው ሰው ዝም ብለህ እላፈው
May 22, 2023😁 ዘንድሮ ደኽና ጠንቋይ የት አለ ብለኽ ነው ? ቢኖር ዐቢይን አይደፉትም ነበር ! ከእግዚአብሔር በቀር ተስፋ የሌለውን ህዝብ ጠንቋይ አጠይቀው !! ተጠመቅ ተፀበል ጸልይ አበቃ።
May 23, 2023