selam selam ማንም አይቶ እንዳያልፈው ምን መሰላችሁ ከ ልጅቱዋ ጋር አንድ ስራ ቦታ ነው ምንሰራው እና በጣም ተግባብተናል በጣም ነው ምናወራው ሁላ ስራ ላይ ራሱ ሚስቴ ባሌ ነው ምንባባለው በ chat ስናወራ ራሱ couple ነው ምንመስለው አንደ ፍክረኛሞች ነው ምናወራው፣ እኔ ከዛ የምር ወደድኩዋት ፍቅርም ይዞኛል፣ አሱዋን ሳላይ ወይም ሳላወራ መዋል አቃተኝ በቃ ስራ ምገባው አሱዋን ለማየት አና ለማውራት ነው፣ እሱዋን ሳላያት ወይም ሳላወራት ከዋልኩኝ በቃ የሌለ ነው ሚደብረኝ ከባድ ጭንቀት ውስጥ አገባለው፣፣ከዛ የሆነ ጊዜ አረፍት ወጣች አና በጣም ስለናፈቀችኝ በ text አወራሁዋት አና በዛውም ስለናፈቅሺኝ date ለምን አንወጣም አልኩዋት መልስዋ ግን በጣም ነበር ሚደብረው date ወተንስ ምንድነው ምናወራው እኔ እኮ አንደዚ አይነት ነገር ላይ አይናፋር ነኝ አልችልም አለችኝ እና በጣም ነበር የከፋኝ እንደማትፈልገኝ አይነት ስሜት ነው የተሰማኝ ከዛ በቃ ላይሽ ስለፈለኩኝ ነው ብዬ አቀሳሰርኩኝ፣ግን ከ አረፍት ስትመለስም ያው አንደበፊቱ ነው እያወራን ያለነው እና አሁን ምን ላርግ አልቻልኩም እንደምወዳት አና አንደማፈቅራት ልንገራት ወይስ ዝም ብዬ ልራቃት ??? እኔ በጣም አየተጎዳው ነው ከምላችሁ በላይ የሌለ depression ገብቻለው
May 21, 2023እፈራለሁ አለቺህ እንጂ አልፈልግም መች አለችህ ለማንኛውም ብትነግራት አሪፍ ነው
May 22, 2023