#personal
ባለኝ ዝቅተኛ ገቢ ፍቅረኛዬ ለኔ ባለው የማይገባኝ የቀዘቀዘ ስሜት ቤታችን የመፍረስ ባለው risk ስጋት attractive ,የሚባል የሰውነት አካል ባለመኖሬ ባጠቃላይ በነዚህና በመሳሰሉት የባሰም አለ እያልኩ እንደምንም ብፅናናም የሆነ ሰአት ይመጣብኛል ደስታ እራቀኝ pls help min larg alkim ykfangl pls help endtsdbung pls tnx
May 21, 20237 engagements