Hello fams specially setoch btmlsu des ylgnal🙏wendochm tsatfu😊so tyakeye and wend tmchachu or wededachut ksu gar mgbabat flgachu ede dro esu eskiyawrachu baynachu eyayachu tetbkalachu weys brasachu tawerutalachu like mnm algbaw kale mn taregalachu🙏
May 21, 2023እኔማ ዴት ስናረግ የሚያስፈልገኝን ልብሶች ገዝቼ በቃ በሩቁ ስንተያይ ይወደኛል ለምን ጊዜ አባክናለሁ ብዬ ገፍቼ ሄጄ ጠየኩት። ደሞ እንደሚወደኝ ያስታዉቅ ነበር። አብረን ብንሆን ደስ ይለኛል ምናምን ብዬ ሰከስኩ..ግቢ ተማሪዎች ነበርን 2nd year..ሁለታችን የተለያየ ዲፓርትመንት ብንሆንም የጋራ ኮርስ ያገናኘን ነበር ዲዛይን ማድረግ ያግዘኝ ነበር። ስልኩን ከጓደኞቼም ከጓደኞቹም ላለመቀበል ፌስቡክ request ልኬ እዛ ላይ ጀንጅኜ🙈🙈 ተቀብዬ ነዉ ዴት እናርግ ሚለዉን ነገር ሁሉ ያልኩት። በጣም ሼም ያዘዉ አይሆንም አለኝ ወሬ ይባዛል ብሎ መሰለኝ። እኔ ግን በህይወቴ እንደዛ ቀን ተዋርጄ አላዉቅም። ወንዶች በጣም ይወዱኛል እነሱ ካርድ የሚሞሉልኝን ብር እራሱ በቴክስት እንዲያወራኝ ለሱ ነበር የምልከዉ። በጣም ነበር ወንድ የሆንኩ ያህል የተሰማኝ ይህን ሳደርግ😥😥 ከዛ በኋላ የጊቢ ተማሪ ቀና ብዬ ሳላይ ተመርቄ ወጣሁ። አሁን ሌላ ሰዉ ላገባ ነዉ ግን እስካሁን እሱን ሳስበዉ ደስ ይለኛል።
May 22, 2023