እንድታማክሩኝ ነበር አነስ ያለች ድርጅት ነገር አለችኝ እና 15 ሰራተኛ አለ እና እኔ እዛ ሆኜ መቆጣጠር ስለማልችል ሌላ ስራ ስላለብኝ የእህቴ ባል ነው እዛ እንደማናጀር ሆኖ የሚሰራው እና አሁን ገቢዬን ሳየው 🙄 በቃ ትንሽ ነው ስላችሁ እኔ በወር የማገው በወር ለሰራተኛ ከሚከፈለው አነሰ በጣም ለሰራተኛኞቹ ምናምን ደሞዝ እስከ 70ሺ ይወጣል በወር እና እኔ በወር ከ50ሺ ያነሰ ነው እና በቃ የእህቴን ባል ለመጠየቅም ፈራው ብጠይቀው በቃ ሌባ እያልከኝ ነው ቢለኝ ደሞ ከእህቴም ጋር ሊያጣላኝም ይችላል እንደዚ ያልኩበት ምክንያት መጀመሪያ አካባቢ እኔ ነበርኩ የማስተዳድረው እስከ 7k በቀን ይሰራ ነበር ግን አሁን ላይ በቀን 4ሺ ብቻ ነው እና ተጠራጠርኩኝ እንዴት አርግቼ ልጠይቀው
May 21, 2023አሁን ስራ ቀንሶ ሊሆን ይችላል። እረፍት ውጣ በለውና ለትንሽ ቀን አንተ ሰርተህ እየው።
May 21, 2023