ሙስሊም ነኝ።እመነቴ ላይ እስከዚህም ነኝ።እና ግልፅ ስለእውነት ምሞት አይነት ልጅ ነኝ ይሄ ነገር ግን ብቸኝነቴን ይበልጥ አገነነው።ሰው ሲዋሽ በቀላሉ ኸርትድ እሆናለው እና ከዛ ሰው መራቅ እርቃለው።ማስመሰል አልወድም ከጠላውት እሱ ጋ ሚያገናኘኝን ነገር ሁሉ ማቆም መርጣለው።ይሄ ባህሪዬ ጥሩ ነው ብላቹ ታስቤላቹ?ምን ላስተካክል?እንደት አድርጌ።ፕሊስ እርዱኝ።
May 20, 2023"Muslim negn emnete lay eskezim negn" yehe keteyekew ngr ga mn yagenagnewal
May 21, 2023