Eski brothers echin neger melsulgn wend lemebal gdeta kuas 24/7 mayet meketatel gid new ende Malet ene like eske 9th kfil dres le kuas interest neberegn keza gn flagote tefa ahunm altelam gn interested adelewm ena andande jelesoch set meselk kuas atodm yemilugn neger ale erasen enditerater aregegn kuas alemewded setinet new ende i am starting to feel like a bitch ena hasabachun ngerugn eski endemwed masmesel demo alfelgm.
May 20, 2023ኧረ ብሮ እንደነዚ አይነት ጭንቅላታቸው ነጭ ወረቀት የመሰለ ልጆችን ጓደኞቼ ብለህ ትጠራለህ በድድብና phd ስላላቸው ነው እኮ ኳስ እሚወዱት ኪሳቸው ውስጥ አንድ ብር ሳይዙ የኳስ አፍቃሪ ነኝ ይላሉ ለነሱ አራዳነት ይህ ነው ብሮ ከነዚህ መሀይሞች ርቀህ የራስህን ኑሮ ኑር እነሱ ስለኳስ ሲያስቡ አንተ ደሞ ስለ ብር አስብ የሆነ ሰዓት ላይ ማን ወንድ እንደነበር ይረዱታል ። ማንም ሰው በሚወደው ልክ ኳስን ሊወድ ይችላል እኔንም ጨምሮ ለመዝናናት ግን ከልክ ሲያልፍ እንደነዚ ልጆች መሀይም ደደብ ደንቆሮ ከብት ነው ሚያደርገው
May 21, 2023