እባካችሁ ከብዙ አመታት ጉጉት በኋላ ባገኘኋት ብቸኛ እህቴ ይዣችኋለው እንዳታልፉኝ። ሰሞኑን ቤታችን ውስጥ ሶስቱ ታናሽ ወንድሞቼ ኩፍኝ ይዧቸው ነበር እና ፊታቸው ላይ ወጥቶባቸው ነበር። አሁን ድነዋል። እግዚአብሔር ይመስገን። አሁን ደግሞ ምንም የማታውቀዋን የ5 ወሯን ህፃን እህቴን ይዟታል። እስካሁን ትንሽ ነው የወጣባት ከትናንት ግን ጨምሯል። እናም በሽታው መጥፎ ጠባሳ ጥሎባት እንዳያልፍ በጣም ፈርቻለሁ። ጠባሳውን እንዴት ማስቀረት ወይም መቀነስ እንችላለን? እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
May 20, 2023Her skin will heal. But she is at risk for diarrhea so give her more fluids when she has diarrhea. If she has signs like sunkening of the eyes, weight loss take her to a hospital immediately.
May 20, 2023