#other
የፓስፓርት ቀጠሮ አሲዤ ብር ከከፈልኩ በሁዋላ payment pending አለ ቀጠሮ ወረቀቱ ላይ እና ምንድነው ሚደረገው?
May 20, 20236 engagements
የፓስፓርት ቀጠሮ አሲዤ ብር ከከፈልኩ በሁዋላ payment pending አለ ቀጠሮ ወረቀቱ ላይ እና ምንድነው ሚደረገው?
May 20, 2023You can check the status on their website and print that page
May 20, 2023የቀጠሮክ ቀን ሲደርስ የከፈልክበትን ሪሲት ወይም message ይዘክ ሂድ ከዚያ እራሳቸው ያስተካክሉታል ችግር የለውም
May 20, 2023Thanks a lot
May 20, 2023