Uloook34
#education
Which one is more better እውቅና ያለዉ less price A) hayat med school B) lorcan med school C)ldeta med school
May 20, 20232 engagements
Which one is more better እውቅና ያለዉ less price A) hayat med school B) lorcan med school C)ldeta med school
May 20, 2023Hayat ይሻልሃል, ክፍያ በአመት 80,000, የመጀመርያ የግል ሕክምና ኮሌጅ ነው Lorcan ገና 2020 ነው የተከፈተው, በአመት 100,000 ነው ክፍያው ልደታም እውቅናቸው ቀንሷል, እንደኔ ሃያት ይመረጣል
May 21, 2023ሀያት በስም እና እብድ በሆነ ክፍያቸው ይታወቃሉ... ልደታ ጥሩ ጥሩ ልጆች ይወጡ ነበር በድሮ ግዜ ያሁኖቹን እኔንጃ ደምስር ራሱ በመከራ ሆኗል ሚያገኙት ብዙ ጤና ጣቢያና ሆስፒታል ያሉ ህፃናት ዶክተሮች/ነርሶች.. ፕለስ ማነር የላቸውም ... ግን እኔ ምመክርህ የመንግስት በግር በእጅ ብለህ ብትገባ ነው ክፍለሀገር ራሱ ቢሆን ይሻልሀል.. የግሎቹ ገንዘብ ተኮር ሆኗል ጭዌው
May 20, 2023