#technology
Ezih addis ababa wust short-term (ke and amet betachi) lehone gize Programming yemiyasetemru yemetaku kalachu please Urgent new
May 19, 20233 engagements
Ezih addis ababa wust short-term (ke and amet betachi) lehone gize Programming yemiyasetemru yemetaku kalachu please Urgent new
May 19, 2023You can do online in ALx tho
May 20, 2023face to face neber yefelekut
May 20, 2023ኦንላይን ይሻልሀል በያ እዚህ በግል ሚያስተምሩህ ራሱ ማይጆሪቲው ኦንላይን ተምሮ ነው ሌላ ተአምር የለውም .. ብፈልግ በቪዲዮ ብፈልግ በአማርኛ በፈለከው ሁናቴ ሶፋ/አልጋህ ላይ እግርህን አጋጥመህ መቀጣቀጥ ነው በሽ ሶርሶች አሉ ከዩቲዩብ አንስቶ... ዋይ ዌስቲንግ ዩር ኢነርጂ ኤንድ መኒ ዌን ዩ ካን ጌት ኢት ፎ ፍሪ ብሮ... ዘ ኦንሊ ቲንግ ፌስ ቱ ፌስ የሚጠቅምሽ ሞራል እንዲኖርህ እና ታትረህ እንድትከታተል ነው ለእሱ ደግሞ ራስህን በፕሮግራም አሳምኖ መንቀሳቀስ ነው... ከዛ ከፍለህ መፈተን ነው ለሰርተፍኬቱ ከሆነ ደግሞ.... ብዙዎች አቺቭ አድርገውታል ዋይ ናት ዩ ብሮ...
May 20, 2023