#health
Muse general hospital surgery tesrto ye dana ale? Mlt ዶክተሮቹ አሪፍ ናቸው?
May 19, 20232 engagements
Muse general hospital surgery tesrto ye dana ale? Mlt ዶክተሮቹ አሪፍ ናቸው?
May 19, 2023ስሙን ራሱ ዛሬ መስማቴ ነው ግን እንዲህ አይነት ጥያቄ አይጠየቅም ... ሲጀመር አንዱ ካልተሳካለት ሁሉም አንድ ነው ብሎ መወሰን ተገቢ አይደለም ሲቀጥል ጥርጣሬ ካለባችሁ ሶስት አራት ቦታ አማክራችሁ ብትወስኑ ይመረጣል እንጂ እንዲህ እንደቀልድ አትወስኑ ... ለምሳሌ እኔ ኦኦኦኦ በጣም ሚገርሙ ናቸው ዲስክ መንሸራተት ገጥሞኝ ፈወሱኝ ብዬህ ድንገት ችግር ቢገጥምህ እኔን ልትረግሙኝ ነው
May 20, 2023አዎ! በጣም የከፋ ነገር ካልሆነ! ይሰራሉ! እኔም ሃኪም ነኝ
May 20, 2023