#relationships
ሰላም አንድ የተዋወኳት ልጅ ነበረች ስራ ቦታ ነው የተዋወቅነው ። እንደተመቼችኝ እና እውነተኛ ግንኙነት እንዲኖረን የርሷም ፍላጎት ከሆነ ጠየኳት፡ ከቀናቶች በኋላ እንደምንገናኝ እና እምደምናወራ ተስማማች፡ ነገር ግን ሰውን በቀላሉ ማፍቀር አልችልም አለችኝ። እየተግናኘን በሰልክም እያውራን መቀራረብ በሚመሰል መንገድ ሶስት ወር አካባቢ ቆዬን! ነገር ግን ሥራ ቦታ ላይ ስንገናኝ ምንም የተለዬ ግንኙነት እንደለለን ነው አክት የምታረገው ሁልግዜ! ጓደኞቿ ወንዶች ናቸው! ኢቭን እሁድ ተገናኝተን ሮማንቲክ ምሽት አሳልፈን፡ ቀጣይ ቀን ስራ ቦታ ላይ አንዱ ጓደኛው አንገቷን አቅፏት አያለው። ይሄ ኖርማል ነው ወይ? ይች ልጅ ለኔ ቦታ ያላት ይመስላችኋል? እኔስ ይህን ነገር ቶለሬት ማረግ አለብኝ ወይ?
May 19, 20234 engagements