Guys I need help ምን ሆነ መሰላችሁ እኔ የ crypto ትሬደር ነኝ እና ለሆነ ሰው 1100 dollar ሽጨለት ነበር እና ባንክ ሂዶ ብር አስገባ ከዛ እኔ 1100 $ bitcoin ላኩለት ከዛ ልጁ ከ 2 ቀን በኋላ አጭበረበረኝ ምናምን ብሎ ክስ መሰረተ I don't know አሁን ምን እንደማደርግ በጣም ጭንቀት ውስጥ ነኝ እና ከ police ተደውሎልኝ ነበር እና ምን ላድርግ እስኪ የህግ ተማሪዎች ወይም ከ ህግ ጋር የተያያዘ ስራ የምሰሩ ሰወች like ጠበቃ ምናምን Please help me 🙏🙏
May 18, 2023Are you sure they are really police that called you?
May 19, 2023