N23n-9
#relationships
ሰላም እንዴት ናችው ሰዎች ምን እንደምል ባላቅም አንዳንዴ ብቻዬን የሆንኩ ይመስለኛ ሰለው ለመቅረብ እየፈራው ብዙ አስባለው እና ይቀንቀኛል የግቢ ተማሪ ነኝ እና አግንቼው የማወራው ሰው እፈልጋለው ግን ችግር ከባድ ነው ብቻ ምን ላርግ
May 18, 20232 engagements
ሰላም እንዴት ናችው ሰዎች ምን እንደምል ባላቅም አንዳንዴ ብቻዬን የሆንኩ ይመስለኛ ሰለው ለመቅረብ እየፈራው ብዙ አስባለው እና ይቀንቀኛል የግቢ ተማሪ ነኝ እና አግንቼው የማወራው ሰው እፈልጋለው ግን ችግር ከባድ ነው ብቻ ምን ላርግ
May 18, 2023what ever feels natural if it can go wrong it will go wrong so what the heck sheblileh achisew kefelek man mn agebaw
May 19, 2023ሰው ምን ይጠቅማል ብለህ ነው ምንም አያረግም ማርያምን
May 19, 2023