Fi344
#other
ላምበረት አከባቢ ባሉ ፔንሲዮኖች ለ1 ለሊት 1 አልጋ ስንት ብር አገኛለው.?😊 Maxmimun እና Minimumn .... እና የምታውቁት ፔንሲዮን ካለ ስሙን ብትነግሩኝ🙏 Thanks in advance
May 18, 20235 engagements
ላምበረት አከባቢ ባሉ ፔንሲዮኖች ለ1 ለሊት 1 አልጋ ስንት ብር አገኛለው.?😊 Maxmimun እና Minimumn .... እና የምታውቁት ፔንሲዮን ካለ ስሙን ብትነግሩኝ🙏 Thanks in advance
May 18, 2023ውይ ሀበሻ ምን ያህል በአስተሳሰብ ዘቅጠናል በፈጣሪ ሰውዬው ምን አልባት እኮ ለመነሀሪያው ቅርብ ስለሆነ ፈልገጎት ይሆናል።ለሁሉም አባቴ ዋጋው ከ 50 ብር ኬሻ በጠረባ ጀምሮ አስከ 500 ብር ፀዴ አታጣም❤
May 18, 2023እግዚአብሔር ያክብልኝ ወንድሜ
May 19, 2023Why is everyone change it to sexual? I mean he is but why always judging
May 18, 2023Average yaw ke 250-350 nbr amna ahun alawkm
May 19, 2023Ere? Litbeda?
May 18, 2023