Antnh139
#health
ሰላም ቤተሰቦች የኔ ጥያቄ ፀብ ላይ ምናምን ቶሎ እደነግጣለው እና የ በሀል ሀኪም ቤት ስጠይቅ አይነ ጥላ ነው አሉኝ እና የ በሀል ሀኪም ቤት ከጥንቆላ ጋር የተገናኘ ነው አሉኝ የሰፈር ሰዎች እና እናንተ ምን ትላላችሁ
May 17, 20234 engagements
ሰላም ቤተሰቦች የኔ ጥያቄ ፀብ ላይ ምናምን ቶሎ እደነግጣለው እና የ በሀል ሀኪም ቤት ስጠይቅ አይነ ጥላ ነው አሉኝ እና የ በሀል ሀኪም ቤት ከጥንቆላ ጋር የተገናኘ ነው አሉኝ የሰፈር ሰዎች እና እናንተ ምን ትላላችሁ
May 17, 2023እና ጸብ ላይ ከበሮ ልትመታ አሰብክ? እንዴት አትደነገጥ?
May 18, 2023ወንድ ልጅ ሆነህማ በፀብ አትደንግጥ ካልሆነ በቀን 3 ጊዜ WWE Wrestling Match እይበት 😉
May 18, 2023ምፅም ቀልድ ሲነገረኝ እስቃለሁ ብለህ ተመልሰህ እንዳትሄድ. It's normal ሰውየው. ፀብ ውስጥ ካልኖርክ ፀብ ያስደነግጥሀል
May 18, 2023😁 yihe ko tjola ayasfelgewm 😂 yaw slemtfera new🤭
May 18, 2023