#other
ሰላም ሰዎች ...አጭር የፎቶግራፊ ኮርስ መውሰድ ፈልጌ ነበር ..የት ትጠቁሙኛላችሁ ዋጋቸውስ ምን ያህል ነው (ቅዳሜ እና እሁድ የሚሰጡ ቢሆኑ ይመረጣል )
May 17, 20232 engagements
ሰላም ሰዎች ...አጭር የፎቶግራፊ ኮርስ መውሰድ ፈልጌ ነበር ..የት ትጠቁሙኛላችሁ ዋጋቸውስ ምን ያህል ነው (ቅዳሜ እና እሁድ የሚሰጡ ቢሆኑ ይመረጣል )
May 17, 2023ቶም ፒያሳ፣ በሳምንት 3 ቀን ነዉ ስራ ስትጨርስ መማር ትችላለህ። ቅዳሜ እና እሁድ አይደለም። 1200 በወር ነዉ ክፍያዉ አመት ተምረህ ስትወጣ ፎቶም ቪዲዮም ላይ ጎበዝ ሆነህ ነዉ የምትወጣዉ።
May 18, 2023Awaqi.org Enroll and take it with certificate
May 18, 2023