#religion
Le orthodox haymanot teketayoch Ye teklil ena ye measban gabcha liyunetachew mndnw?
May 16, 20231 engagements
Le orthodox haymanot teketayoch Ye teklil ena ye measban gabcha liyunetachew mndnw?
May 16, 2023የተክሊል እና የቁርባን ነው በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያለው ጋብቻ። የተክሊል የምንለው ሁለቱም የሚጋቡት ሙሽራዎች ሩካቤ ስጋ ያልፈፀሙ ወይም ግዴታ ድንግል መሆን አለባቸው። የቁርባን ደግሞ ያንን ነገር የፈፀሙ ሊሆኑ ይችላሉ እና ሁለቱም የራሳቸው ፀሎት አላቸው። በይበልት ግን የንስሃ አባት ማውራት ይመከራል።🙏
May 17, 2023