ሰላም ቤተሰብ please help your sister, ጀርባዬ ላይ እንደ ብጉር አይነት ነገር ወጣብኝ almost ከወገቤ በላይ እስከ አንገቴ ፈሶብኛል እንዲሁም ፊቴ ላይ ወቶ ሲድን ይጠቁራል , ሳሙናዉ ከሆነ ብዬ በዉሀ ብቻ ብጠቀምም ምንም ለዉጥ የለዉም ቀይ ስለሆንኩ በደንብ ይለያል 😭 ሻወር በቀን 1 ወስዳለሁ ማለት ከንፅህና ጋር የተገናኘ ነገር አይደለም እንዲያዉም ሻወር ስወስድ እና ሳሙና ከተጠቀምኩ ይብሳል , pharmacy ሄጄ የሆነ ሳሙና ሰተዉኝ ምንም አልቀመኝም እንዲያዉም አባሰብኝ, ሙሉ ሰዉነቴ ከመበላሸቱ በፊት ምን ላድርግ 😓
May 16, 2023Alert higi ye koda hkmna miset new arif new betam Ayer tena akbabi new botaw
May 17, 2023