ሰላም። እንደምን ሆናችኋል። I recently discovered that አሁን አሁን audiobooks have different readers and have dramatic music to create emotions. Almost እንደ ሬዲዮ ድራማ። Does anyone know a source where I can get free audiobooks?
May 16, 2023ሰላም። እንደምን ሆናችኋል። I recently discovered that አሁን አሁን audiobooks have different readers and have dramatic music to create emotions. Almost እንደ ሬዲዮ ድራማ። Does anyone know a source where I can get free audiobooks?
May 16, 2023የሀውልህ ወንድሜ ባለፈው ሳምንት ኢሉሚናቲወች አባየል እንድሆን ጠይቀውኝ ነበር እና ህይወቴን መቀየር የማይችል ገንዘብ ነበር ያቀረቡልኝ ይህ ማለት አምላክ እንድቀይር ክርስቶስን እንድክድ ሊያሞኙኝ የላኩልኝ ብር ትልቅ ነበር ግን እኔም ለትንሽ ደቂቃ ተደንቄ ነበር ምክንያቱም እኔ የሁሉን ፈጣሪ እያመለኩ ይሄን ብር አላገኘሁም ግን ሰይጣን አሁኑኑ እጅ በእጅ እንካ ማለቱ ገረመኝ ከዛ ከትንሽ ደቂቃወች በሁዋላ መጸለይ ጀመርኩ በጣም ተጨናንቄ ነበር እናም አንድ ነገር አሰብኩ ይህም ሰይጣን እኔን ወዶኝ ሳይሆን ይህንን ዋጋ የሰጠኝ ግን ሊገዛኝ ስንት እንደማወጣ ዋጋዬን እንደነገረኝ የነገሩኝ ብር የሚሰጠኝ ሳይሆን እኔ ስንት ለሰይጣን እንደማወጣ የሚያሳይ እንደሆነ ሳስብ ገረመኝ ምክንያቱም ክርስቶስ እኔን ለመግዛት ደሙን ነበር ያፈሰሰው " ከአባቶቻችሁ ከወረሳችሁት ከከንቱ ኑሮአችሁ በሚያልፍ ነገር በብር ወይም በወርቅ ሳይሆን፥ ነውርና እድፍ እንደ ሌለው እንደ በግ ደም በክቡር የክርስቶስ ደም እንደ ተዋጃችሁ ታውቃላችሁ።" (1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 1:18-19) አስበኸዋል በእግ/ር ፊት ያለኝ ዋጋ የደም ያክል ነው ደሞየመግዥ ዋጋ ሁሌም ትልቁ ክፍያ አርሱ ነው ሚሆነው እናም ለኔ የነገሩኝ 500,000 ብር ነበር የአንድ መኪና ዋጋ እንኩዋን የማይሆን እና የትኛው ዋጋ ነው ትልቅ ላንተ የክርስቶስ ደም ወይስ 500,000 ብር እናም አሰብኩ አንድ ቀን ይህን ብርም ቅድስናዬንም አምላኬንም,ህሊናዬንም ይዥ ይህን ቀን እንደማስታውሰው አሰብኪ።እናም ምን ይሰራልሀል አንተነትህን አተህ ገንዘብ ብታገኝ ምንስ ትሰራልሀለች በገንዘብህ የምትገዛት ሴት ቤተሰቦችህስ ሲወልዱህ ገንዘብ ስለነበረህ ይመስልሀል የወደዱህ አይደለም!! እኔ motivate ላረግህ አይደለማ ግን የህይወትን መንገድ እየነገርኩህ ነው በዚአለም ጭንቀ ና ፈተና ሲከብድብህ አምላክ ብቻ ይታይህ ወደ አምላከህ እሩጥ እየሱስ እስካሁን ይወድሀል!! ወደ እርሱ ና " እኛም አንድ እንደ ሆንን አንድ ይሆኑ ዘንድ፤ እኔም በእነርሱ አንተም በእኔ ስትሆን፥ በአንድ ፍጹማን እንዲሆኑ፥ የሰጠኸኝን ክብር እኔ ሰጥቻቸዋለሁ፤ እንዲሁም ዓለም አንተ እንደ ላክኸኝ በወደድኸኝም መጠን እነርሱን እንደ ወደድሃቸው ያውቃል።" (የዮሐንስ ወንጌል 17:22-23) የዘላለም ሕይወትን ወይም ሞትን የመምረጥ ነች ህይወት ማለት so be careful for what you choose!!
May 16, 2023ሳይጠሯት አቤት 😕
May 16, 2023