#personal ሰላም የAAE ቤተሰቦች ምወዳችሁ famoch የብዙ ሰው ብዙ ችግሮች ላይ መፍትሔ የጠቆማችሁ❤️ ቤተሰቦች ለኔም አንዳንድ ከዚ በፊትጥያቄዎች መልስ የሰጣችሁ ቤተሰቦች ምስጋናዬ ከልብ ነው❤️🙏😊 ። የዛሬው ጥያቄዬ ምን መሰላችሁ USA ሄጄ መማር እፈልጋለሁ ነገር ግን ለምዝገባ የሚያስፈልጉ ለምሳሌ እንደ TOEFL, ELIT ,SAT &ACT የመሳሰሉ ነገሮች የሉኝም የ grade 10 RESULT 3,2 አለኝ የgrade 12 ግን 375 ነው ያለኝ ሲቪክ ሲነሳ ደሞ ይቀንሳል እና guys እስኪ እንዴት የት ዮኒቨርሲቲ apply ላድርግ
May 16, 2023if u paid i can apply for you only need transcript passpor doulingo and for masters degree if u want dm me
May 16, 2023