BC8.5
#technology
ስሙኝማ ፒሲዬ ኦንላይን ነው ባትሪ የለውም የሚሰራው መብራት ሲኖር ብቻ ነው ሰክቼ የምጠቀመው ግን ይሄው ከትናንት ጀምሮ አልነሳ አለኝ DELL ነው ግን አይነሳም ኧረ በአላህ መፍትሄ ንገሩኝ እኔ ደሴ ነው ያለሁት እና የምታውቁት ሰውም ካለ ንገሩኝ በጣም ነው የጨነቀኝ
May 15, 20233 engagements
ስሙኝማ ፒሲዬ ኦንላይን ነው ባትሪ የለውም የሚሰራው መብራት ሲኖር ብቻ ነው ሰክቼ የምጠቀመው ግን ይሄው ከትናንት ጀምሮ አልነሳ አለኝ DELL ነው ግን አይነሳም ኧረ በአላህ መፍትሄ ንገሩኝ እኔ ደሴ ነው ያለሁት እና የምታውቁት ሰውም ካለ ንገሩኝ በጣም ነው የጨነቀኝ
May 15, 2023ቻርጀር ቀይረሽ እይው ወይም ባለሞያ ይመልከተው በራስሽ እጅ ለመቀየር እውቀት እና ልምዱ ከሌለሽ አልመክርሽም dell sensetive ነው
May 16, 2023ዉስጡ CMOS ባትሪ የሚባል አለ። ሳንቲም ነዉ የምታክለዉ ግዛና ቀይርለት ግፋ ቢል 50 ብር ቢሆን ነዉ።
May 16, 2023@Tuilpskebi7member join this amazing group😂😍😍 Dear customer😍 productu original and best pric ነው ...ያሉበት ድረስ እናደርሳለን። ምርጫዎ ያድርጉን።😘😘😍
May 16, 2023