ሠላም guys...ከዳማ ውስጥ ነኝ...መንጃ ፍቃድ መማር ፈልጌ የትኛው ጋር ብማር የተሻለ ነው..በአሁን ሰአት best የሚባለው እና በግዜ ሚያደርሰው ጉቦ ማይበዛበት ማሰልጠኛ ተቋም የት ነው...ለቤት መኪና ነው የፈለኩት..በዛውም የክፍያውን መጠንና ምን ያህል ግዜ እንደሚፈጅብኝ...እንደዚሁም አጠቃላይ expect ማድረግ ያለብኝንና ምን ላይ መዘጋጀት እንዳለብኝ ብትነግሩኝ እባካችሁን
May 15, 2023Kefetene menja fekad be 2 wer or wer ke 20 mnamn ken tagegnalesh mnm test fail kalaregsh ena waga atekalay 12,000 br le tmrt bet le kaliti 650 br gn overall 17,000 neger liasfeleg yechelal gubo include karege without gubo 13,500 neger yebekal keza ayalfem
May 16, 2023