የምኖረው በአማራ ክልል ትንሽ ከተማ ውስጥ ነው።እና ባለሁበት ከተማ አንድ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ሰው አለ።የሚተዳደረው በቁርስ ቤት ስራ ተሰማርቶ ነው።ነገር ግን በፕሮቴስታንትነቱ የተነሳ በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ላይ "የሱ ቁርስ ቤት የተመገበ ሰው ከቤተክርስቲያን ተወግዳል፤ውግዝ አድርገናል" ተብሎ ተነገረ።ይሄ ነገር ፌር ነው? አስተምሮቱ ይሄን ይላል?
May 15, 2023What do you expect amara kelel nw eko ye ፅንፈኝነት እና የዘረኝነት መነሻ።.. ኢትዮጵያ ሀገሬ ይሉሀል ግን ኦርቶዶክስ +አማራ ብቻ ሚኖርባት 😂😂 seflgu demo አንድ ቋንቋ :አንድ ሀገር: አንድ ሀይማኖት yilalu yetgnawan Ethiopia endhone enja😂😂 አይ መጥበብ እሱ ቁርስ ቤት አትብሉ አሉ.
May 16, 2023