HEY everybody እስቲ ዛሬም አንድ ሁለት ልበል በዚ አለም ብዙ ሃይማኖቶች አሉ ፣ ለምሳሌ እኔ ያደኩበት የኦርቶዶክስ እምነት ነው። እና ስለፈጣሪ ስለ ሰው ልጅ ብዙ ተምርያለው። ታዲያ ግን በየትኛውም ትምህርት ላይ እግዚአብሔር የሰው ልጅን ለምን ፈጠረ የሚለውን ጥያቄ ሊመልስ የሚችል ጥቅስም ሆነ ትምህርት ላገኝ አልቻልኩም። እስቲ በእያንዳንዳቹ የእምነት መፅሐፍ ላይ ከተፃፈው አካፍሉኝ። ፈጣሪ የሰው ልጅን ለምን ፈጠረ? የሰወ ልጅ የመፈጠሩ ትርጉም ምንድነው? ፈጣሪን እንዲያመልክ ካላችሁኝ ፣ መልአክት ከእኛ በላይ ያመልኩታል። እስቲ ምላሻችሁን!
May 14, 2023የክብሩ መገለጫ ሊያረገን ::
May 15, 2023