I am pretty sure ሁላችሁም እንደነዚ አይነት ማስታወቂያዎች በቴሌግራም ቻናሎች ላይ እየተበራከቱ እንደሆነ እዳስተዋላችሁ። Normal Affiliate Marketing and Click በ1000 ሰው ከ500 ብር በላይ አይከፍሉም እነዚህ ግን ለማስታወቂያ ብቻ በ10ሺዎች እያወጡ ነው እንግዲ ባያዋጣቸው አያወጡም ነበር ሁላችሁም የምታውቁት ነገር ካለ ኮሜንት አርጉ Lets Cook Fellas
May 14, 2023I think they get paid in dollars so the 10000 they pay here wouldn't matter that much
May 15, 2023