Lucifer-2838
#personal
ሰላም ጋይስ ባህርዳር ላይ ምርጥ ሱፍ ማሰፊያ ቦታ ከ4000-5000 ባለ ዋጋ የት አገኛለው። ዞር ዞር ብዬ አይቻለው ግን ምናልባት የተሻለ ማገኝበት ማወቅ ፈለኩ። this year ተመራቂ ስለሆንኩ ፈልጌው ነው!
May 13, 20234 engagements
ሰላም ጋይስ ባህርዳር ላይ ምርጥ ሱፍ ማሰፊያ ቦታ ከ4000-5000 ባለ ዋጋ የት አገኛለው። ዞር ዞር ብዬ አይቻለው ግን ምናልባት የተሻለ ማገኝበት ማወቅ ፈለኩ። this year ተመራቂ ስለሆንኩ ፈልጌው ነው!
May 13, 2023Exit exam atfetenm?
May 14, 2023አለ ግን ከዛ በፊት እንመረቃለን
May 14, 2023@Tuilpskebi7member join this amazing group😂😍😍 Dear customer😍 productu original and best pric ነው ...ያሉበት ድረስ እናደርሳለን። ምርጫዎ ያድርጉን።😘😘😍
May 14, 2023ካልሲ ራሱ አይሰፉም በ5000 ብር 😂
May 14, 2023