#technology
ሰላም ሰላም ማንኛውንም ቪዲዮ አረብኛ ኢንግሊዘኛ ከዩትዩብ የወረደ ሊሆን ይችላል ፊልም ምናምን ሁሉንም በስነስርአት በአማርኛ የሚያወርድ app weym ዌብሳይት ሊሆን ይችላል please ንገሩኝ downsub ሌላም ሞክሬ አረብኛውን አልቀይርም አለኝ🙏🙏🙏🙏
May 13, 20231 engagements
ሰላም ሰላም ማንኛውንም ቪዲዮ አረብኛ ኢንግሊዘኛ ከዩትዩብ የወረደ ሊሆን ይችላል ፊልም ምናምን ሁሉንም በስነስርአት በአማርኛ የሚያወርድ app weym ዌብሳይት ሊሆን ይችላል please ንገሩኝ downsub ሌላም ሞክሬ አረብኛውን አልቀይርም አለኝ🙏🙏🙏🙏
May 13, 2023LingoTube app አለ ።Online ነው ሚሰራው ግን የዩቱብ ቪድዮዎችን በአማርኛ subtitle ያሳይሃል ሞክረው ።
May 14, 2023