IamMoana36
#other
Selam members ይሄን ሀብል ስጦታ ተሰቶኝ ነበር ሰሞኑን ቀለሙ ወደ መዳብ እየመጣ ነው እና ሳደርገውም ያን ያህል ውበት የለውም ,ንፁህ ወርቅ አደለም ወይስ እንደዚ የመሆን ባህሪ አለው?!
May 13, 202310 engagements
Selam members ይሄን ሀብል ስጦታ ተሰቶኝ ነበር ሰሞኑን ቀለሙ ወደ መዳብ እየመጣ ነው እና ሳደርገውም ያን ያህል ውበት የለውም ,ንፁህ ወርቅ አደለም ወይስ እንደዚ የመሆን ባህሪ አለው?!
May 13, 2023is it ሀብል or ቦርሳ ማንጠልጠያ?
May 14, 2023የልብስ ዚፕ ሰጥተው ሸወዱሽ? #በዘራችሁ_አይድረስ
May 14, 2023ቅብ ነው። ንፁህ ወርቅ ደካማ agent (or stable) ስለሆነ ከ oxygen ጋር በቀላሉ ሪኣክሽን አይፈጥርም ። ስለዚህ ለዘመናት እንደፈለክሽ ብታረግው ከመቆሸሽ ባለፈ አይዝግምም ቀለምም አይለቅም።
May 14, 2023@Tuilpskebi7member join this amazing group😂😍😍 Dear customer😍 productu original and best pric ነው ...ያሉበት ድረስ እናደርሳለን። ምርጫዎ ያድርጉን።😘😘😍
May 14, 2023Werq bet wsejiw ena they will check it...ena werq kehone yatbutal
May 14, 2023Its probably gold plated copper that is why,
May 14, 2023It's gold plated copper
May 14, 2023ንፁ ወርቅ አይደለም
May 14, 2023Kodah new yabelashew ena ታጠብ
May 14, 2023Awerah beka
May 14, 2023