#relationships እበዛባታለው እንጂ አላንስባትም ግን በፍቅር አለም ከ አፈቀርክ በዛባታለው ትበዛብኛለች ሚባል ነገር የለም ምን መሰላቹ በጣም best friend ነበርን እና ከ ጊዜ ብዛት አፈቀርኳት የኔ ጥፋት ግን አይደለም እሷ ራሷ ገፋፍታኝ ነው ፍቅረኛ አንዴ አለኝ አንዴ የለኝም ትላለች አኔ ወንድማቹ ድብንንን አርጌ አፈቀርኳት ነገርኳት እምቢ አይነት ስሜት ነበር ያይውባት ተጣላን አኮረፈች ከዛ ደሞ ለመርሳት ስሞክር 2ወር ቆይታ ተመለሰች ጭራሽ ከ ነገርኳት ቡሀላ ባሰባት በጣምም Treat ታረገኘ ጀመር ከዛ እኔ በተራዬ ዝም አልኳት እራኳት ከዛ After 1 year ተመልሳ መጣች ድጋሜ ቀሰቀሰቺኝ ፍቅረኛ አለት አሁን ወደ እኔ መምጣቷን ለምን አታቆምም ግራ ገብቶኛል
May 12, 2023Seekin attention. Such kinda situation is toxic. Get away from it. Ignore her completely
May 12, 2023