selam guys ene ke amet belay yemwekat Lij alech btm new yemtamrew yayewat Ken sele esua saseb new yemwelw ene dmo ugly nger negn gn esua aldebratem yetwawken ken mknyat fetere nber silkun yesetchgn be hone agatmim be akal tegenagntn enwekalen gn date alnberm be erase altemamenm endaldbrat eferalew ena smonun tg lay enaweraln endemwedat bednbe awkabgnalch ena sele men issue lawrat eski arif hasabe negrugne yemayzeg were
May 11, 2023ዛሬ ምንድነው ሁሉም ራሱን ዝቅ የሚያደርገው ወንድሞቼ ምንድነው የነካቹ ለምንድነው በራሳቹ confidence ያጣቹት ወንድሜ ሁሉም ነገር ሚጀምረው ለራሳችን ከነገርነው ቃላት ነው ሰው ሁሉ በአምላክ አምሳል የተፈጠረ ውብ ነው መጀመሪያ ጠዋት ስትነሳ ለራስህ እንዲህ በል "እኔ አምላክ በአምሳሉ የፈጠረኝ ውብ ፍጥረት ነኝ" እንደ ምክር ደሞ ራስህን ተንከባከብ go n hit a gym ma boy ማንንም እንዳትሰማ ላንተ ሰውነት ሚስማማውን መርጠህ skin care ቅባቶችን ተጠቀም and get a new hair cut if you're in teenage or 21- ፂምህን care አድርገው በደንብ እስኪያድግ ሙሉ በሙሉ አንሳው ለአይምሮህ non fiction መፅሀፍትን ለሰውነትህ የተመጠነ አታክልትን ተመገብ እመነኝ ይህን ለማድረግ የሆነ millionaire መሆን አይጠበቅብህም ባለህ ፏ ማለት ትችላለህ እና ዋናው RESPECT YOURSELF ማንም ይሁን ስታወራው በሙሉ አይንህ ቀና ብለህ ተመልከተው ደስተኛ ሁን ይህን ስል ግን ለሁሉም ሳቅ ማለቴ አይደለም የተቆጠብክ ሁን ሁሉም ቦታ አትገኝ ከራስህ ጋር ደስ ሚል ጊዜን ማሳለፍ ልመድ and walk like a lion homie እደግመዋለው ማንንም እንዳትሰማ ሁሌም መልካም ጠረን ይኑርህ ለእያንዳንዱ ተግባርህ ጥንቃቄ አይለይህ በርታ ወንድማለሜ👊🤞
May 12, 2023