habu56
#business
ሰላም ሰዎች እንዴት ናችሁ ሰላማችሁ ይብዛ ከውጪ ሀገር ፕሪንተር ማሽን ቲሸርቶችና ኮፍያዎች ላይ ፕሪንት የሚያደርግ ማለት ነው ተልኮልኝ ቦሌ ደርሷል እና ቀረጡን አላወኩም ምንያህል እንደሆነ የምታወቁ ካላችሁ ወይም ደግሞ በቅርቡ ያስመጣችሁ እባካችሁ በመንገር ተባበሩኝ አመሠግናለሁ 🙏
May 11, 20231 engagements
ሰላም ሰዎች እንዴት ናችሁ ሰላማችሁ ይብዛ ከውጪ ሀገር ፕሪንተር ማሽን ቲሸርቶችና ኮፍያዎች ላይ ፕሪንት የሚያደርግ ማለት ነው ተልኮልኝ ቦሌ ደርሷል እና ቀረጡን አላወኩም ምንያህል እንደሆነ የምታወቁ ካላችሁ ወይም ደግሞ በቅርቡ ያስመጣችሁ እባካችሁ በመንገር ተባበሩኝ አመሠግናለሁ 🙏
May 11, 2023Dear customer😍 productu original and best pric ነው ...ያሉበት ድረስ እናደርሳለን። ምርጫዎ ያድርጉን።😘😘😍 @Tuilpskebi7member join this amazing group😂😍😍
May 13, 2023