Hey ol AAE Family ሴቶችዬ mostly encouraged to respond for this Q. But ወንዶችዬም አትከለከሉም😊 ~~~ 👉ችኮችዬ እወድሻለሁ አፈቅርሻለው ስትባሉ አይ Best friendie እንድትሆን ነው ምፈልገው የምትሉት ለምንድን ነው ቆይ??🙄 ...ያ የሚያፈቅራችሁ ሰው Best friend ሆኖ መኖር የሚችል ይመስላችኋል?😀 ~ ~~ ~~~>ወይንስ ሌላ ጉዳይ ይኖራችኋል🥺 😑😴ግራ ያጋባት እና ግራ እያጋባችኝ ያለች ልጅ አለች እና እስኪ የሆድ የሆዳችሁን መልሱልኝ... ለውሳኔ እንዲመቸኝ🫣 ° ° °Thank you.
May 11, 2023ያው I can't love you gn I still want your attention so am gonna keep you as a friend በሚለው ነው ላሽ በል የሴት ባጣ ቆዩኝ ከመሆን ለብቻ መሆን በስንት ጣዕሙ
May 11, 2023