#religion
የምታቁ በናታችሁ መልሱልኝ ጠዋት ጠዋት ምን አይነት ጸሎት ነው የሚጸለየው እና ማታም በተመሳሳይ ምን አይነት ጸሎት ማድረግ አለብኝ በአጠቃላይ ስለ ጸሎት የምታቁትን በሉኝ 🙏🙏
May 10, 202311 engagements
የምታቁ በናታችሁ መልሱልኝ ጠዋት ጠዋት ምን አይነት ጸሎት ነው የሚጸለየው እና ማታም በተመሳሳይ ምን አይነት ጸሎት ማድረግ አለብኝ በአጠቃላይ ስለ ጸሎት የምታቁትን በሉኝ 🙏🙏
May 10, 2023If u r orthodox ... widase mariyam ye zewtir tselot ... esun bedemb silemdew ... ye eletun widase mariyam ... esun bedemb achieve sitaregew .. yiwedisiwa melakit tichemiribetaleki .. kesi eyalk new mitadegew alebelezia be 1 gize dawit litseliy bitil awedadekik ayamrim
May 11, 2023ውዳሴ ማርያም
May 12, 2023If you a Muslim say azkar Sabah wlmesah ،
May 11, 2023የህሊና ፅሎት የምትል ቆንጆ መጽሐፍ አለች ፈልግና ግዛ ብዙ ጸሎቶ አሉት እኔም በጣም ነው የረዳኝ
May 11, 2023