Yht50
#education
Electrical and computer engineering ተምራቹ የጨረሳቹ ተማሪዎች ግን እንዴት ክብደቱን ተቋቋማቹ? እኔን በጣም ከብዶኛል። 😔
May 10, 20233 engagements
Electrical and computer engineering ተምራቹ የጨረሳቹ ተማሪዎች ግን እንዴት ክብደቱን ተቋቋማቹ? እኔን በጣም ከብዶኛል። 😔
May 10, 2023ትምህርቱ አይከብድም ፈተናው እንጂ። ፈተናውም ቢሆን ግን ትክክለኛውን የአጠናን strategy ምትከተል ከሆነ ብዙ አይከብድም። on lower lever እንደለመድነው ለሽምደዳ ምታጠና ከሆነ u r dead!! ስታጠና problem solve ከሚያደርግ ሰው perspective ሆነህ ለመረዳት ሞክር ።በነገራችን ላይ እኔ የሶስተኛ አመት የComputer science and Engineering የASTU ተማሪ ነኝ።
May 11, 2023