Liyat38
#health
ፋርማሲ የሚሸጠው pregnancy test ማድረጊያው ግንኙነት ካደረግን ከስንት ጊዜ ቡሀላ ነው test የምናደርግበት እባካቹ ንገሩኝ
May 10, 20236 engagements
ፋርማሲ የሚሸጠው pregnancy test ማድረጊያው ግንኙነት ካደረግን ከስንት ጊዜ ቡሀላ ነው test የምናደርግበት እባካቹ ንገሩኝ
May 10, 2023Periodsh kekere besamntu mesrat yjemral....
May 11, 2023eshi amasagnalw
May 11, 20237-10 days after sex
May 11, 2023eshi amasagnalw
May 11, 2023#education ሰላም። የዘንድሮ ማትሪክ ተፈታኝ ነኝ። እባካችሁ ማትሪክ ሊደርስ ሲል የሚፀለይ ፀሎት ካላችሁ ላኩልኝ። እንዲህ አይነት ፈተና በጥናት ብቻ አይታለፍም።
May 11, 2023አባታችን ሆይ በሰማያት የምትኖር ስምህ ይቀደስ መንግስትህ ትምጣ ፈቃድህ በሰማይ እንደሆነች እንዲሁም በምድር ላይ ትሁን የእለት እንጀራችንን ስጠን ዛሬ በደላችንን ይቅር በለን እኛም የበደሉንን ይቅር እንድንል አቤቱ ወደ ፈተና አታግባን ከክፉ ሁሉ አድነን አንጂ መንግስት ያንተ ናት እና ሀይል ክብር ምስጋና ለዘላለሙ ላንተ ይሁን አሜን
May 16, 2023