ሰዎች እስቲ ይሄ ነገር ቢደረግ የሚሳካ አይመስላችሁም? ኢትዮጵያ ዉስጥ ከ115 ሚሊዮን የማያንስ ህዝብ አለ አይደል? እና አንድ ሰው 1 ሚሊየን ብር እስኪኖረው ድረስ ሁሉም በአንድ ቀን 1 1 ብር ቢያዋጣ ምን ችግር አለበት? ሁላችንም ሃብታም መሆን እንችላለን እኮ። እኔ እንደውም አሳንሼ 1 ብር አልኩ እንጂ 10 ብር ሚያጣ ሰው ራሱ አይጠፋም። እስቲ ለማድረግ ምን ሚያቅተን ይመስላችሁአል?
May 09, 2023አንድ ሰው 115 ሚልየን ህዝብ ሚልየነር እስኪሆን ቢያዋጣ እሱ 115 ሚልዮን ብር ሊያወጣ ነው ማለት ነው?!
May 10, 2023