Hi gys endt nashu pls የጀርባዬ አጥንት like circle እንዳረኩበት የወጣ ነው straight አይደለም እና ውበቴን ቀንሶታል ጀርባው ክፍት የሆነ ነገር መልበስ ይደብረኛል ከኋላ ላየኝ ከስቼ ነው ሚመስለው I thing spacular wing ነው ሚባለው እና ጥያቄዬ ለጥ ያለ ጀርባ እንዲኖረኝ ምን ላርግ እንዲገባ እንዴት ላርግ እንደኔ የሆነባቹ እና ያስተካከላቹ ካላቹ plsssss asasbongal🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥹🥹🥹🥹
May 09, 2023actually it's kind of beautiful... I dont see what's wrong with it
May 10, 2023