#religion
ሰላም ቤተሰቦች🙏 እስኪ የኦሮቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ተከታይ የሆናቹህ መልሱሉኝ። ከዲያቆን ጋ ፍቅር ያዘኝ ከዛ በፊት ከሌሎች ሰዎች ጋ ግንኙነት ነበረኝ (ድንግል አይደለሁምም) ብዙም እውቀት ስለለለኝ ነው ዲያቆን ድንግል ያልሆነች ማግባት ይፈቀዳል ወይ?
May 09, 20238 engagements
ሰላም ቤተሰቦች🙏 እስኪ የኦሮቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ተከታይ የሆናቹህ መልሱሉኝ። ከዲያቆን ጋ ፍቅር ያዘኝ ከዛ በፊት ከሌሎች ሰዎች ጋ ግንኙነት ነበረኝ (ድንግል አይደለሁምም) ብዙም እውቀት ስለለለኝ ነው ዲያቆን ድንግል ያልሆነች ማግባት ይፈቀዳል ወይ?
May 09, 2023አይቻልም ለሱም መሰናክል ሆነሽ ሌላ ስህተት ውስጥ ይዘሽው እንዳትገቢ እባክሽን ተይው
May 10, 2023Aychalm beftsum mekreshw indrik argw banch mknyat khinet bayata yshalal
May 10, 2023aychalm dngl kalhonsh kemejemeriyawm atkrebiw ye kshn mist ende kahn new mttayew ena ntsu mehon alebat
May 10, 2023Aychalm kagebash kehnetu yefersal
May 10, 2023Ayhonm ehte shtet new
May 10, 2023አይፈቀድም
May 10, 2023Nop😅
May 10, 2023