Loren24
#other
ሰላም guys ወደውጭ ሀገር ፓስፖርት ላክ ተብዬ እንዴት scan ላስደርገው ወይስ እንዴት ኮፒ ላስደርገው እንዴት ብልከው ይሻላል
May 09, 20233 engagements
ሰላም guys ወደውጭ ሀገር ፓስፖርት ላክ ተብዬ እንዴት scan ላስደርገው ወይስ እንዴት ኮፒ ላስደርገው እንዴት ብልከው ይሻላል
May 09, 2023ካሜራ በበዛበት አለም የምን ስካን ነው ... አዶቤ ስካን በስልክህ አውርድ ከዛ ካሜራህን ተጠቅመህ አንሳው ከዛ ላክ በተባልክበት መላክ ነዋ በያ
May 10, 2023Scan arge malaki tichilal
May 10, 2023Scan adrgeh be slk be email lakew
May 10, 2023