#education
ቆይ ግን እኛ ኢትዮጵያውያን ከ ፱ በኋላ በአማርኛ ሙሉ ትምህርቱን ብንማር ውጤታማ አንሆንም እንዴ ከኢንጊሊዘኛው ይልቅ? ለምን በነሱ ቋንቋ እንማራለን የራሳችን የሆነ ፊደልና ቁጥሮች እያለን?
May 09, 202318 engagements
ቆይ ግን እኛ ኢትዮጵያውያን ከ ፱ በኋላ በአማርኛ ሙሉ ትምህርቱን ብንማር ውጤታማ አንሆንም እንዴ ከኢንጊሊዘኛው ይልቅ? ለምን በነሱ ቋንቋ እንማራለን የራሳችን የሆነ ፊደልና ቁጥሮች እያለን?
May 09, 2023Bro dedeb silahune mnm ngr begna kuankua yalem demo fidel ena Number alen nw talkew way gud Bro ka sentegna kefl nw yalkew?
May 09, 2023Amharic already tawkewaleha minale matawken lemawek bitmar
May 10, 2023ቻይኖቹ ከኛ በኋላ ተነስተው መሰለኝ በራሳቸው ቋንቋ ተምረው የበለጡን።
May 10, 2023Bro biker w yemishalew accelerationn ፍርጠጣ speedn ልምጠጣ eyalu gra kemegabat beziw meketelu arif ymeslegnal ....
May 11, 2023Hey pls send me movie malet box office movies 10 milekekibet channel or group channel pls
May 10, 2023English international language slhone
May 10, 2023