HABATMU52
#other
ሰላም ቤተሰዎች 😊 እርዳታችሁ በጣም ያስፈልገኛል ! ምን ያስፈልገኛል መሰላችሁ telegram ላይ ስለ business ወይም investment የሚያወራ content ያለው ቻናል ካላችሁ ብትጠቁሙኝ, የ marketing ወይም communication ካላችሁም ብታጋራኝ ደስታዬ ነው ! ለትብብራችሁ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ !
May 09, 20233 engagements
ሰላም ቤተሰዎች 😊 እርዳታችሁ በጣም ያስፈልገኛል ! ምን ያስፈልገኛል መሰላችሁ telegram ላይ ስለ business ወይም investment የሚያወራ content ያለው ቻናል ካላችሁ ብትጠቁሙኝ, የ marketing ወይም communication ካላችሁም ብታጋራኝ ደስታዬ ነው ! ለትብብራችሁ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ !
May 09, 2023አመሰግናለሁ !
May 16, 2023Kesira new yefelekew? Lesra kehone Ketimihirt gon legon online sra mitagegnibet yetelegram channel litequmih 👉Ethio Freelance Jobs bileh search adirg (1.2K belay subscribers alew) iza lay tagegnaleh
May 09, 2023