ሰላም ኢትዮጵያውያን እባካችሁ እርዳታ እፈልጋለሁ በተለይ በ ህገወጥ መንገድ ከ ኢትዮጵያ የወጣችሁ ወገኖቸ እባካችሁ በፈጣሪ ስም እርዱኝ በ sudan በኩል ወደ Usa ለመሄድ ነበር እቅዳችን ግን libya ስንደርስ police ደረሰብንና የተወሰኑ ሰወች ታሰሩ የተወሰነው ደግሞ አመለጥን አሁን እኔ እና ሁለት ጓደኞቸ አብረን ነን የት እንደምንሄድ አናውቅም ከ ድንበር አሻጋሪወቹ ጋር ተጠፋፍተናል እና ወገኖቸ እባካችሁ በዚህ በኩል ከ ሀገር የወጣችሁ ሰወች ምን ማድረግ እንዳለብን እርዱን ወይም የሚረዳን ሰው ድንበር አሻጋሪ ምናምን ካለ contact share አድርጉን Please ወገኖቸ በሰው ሀገር ጨንቆናል አሁን public WiFi አግኝቸ ነው ይሄን type የማደርገው ስልክ እንኳን መለወል አልቻልኩም Please we need help 🙏🙏
May 08, 2023እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
May 09, 2023