ሰላም ሰዎች አሁን በሄድኩበት ቦታ በቃ ብዙ በኩላሊት. የታመሙ ሰዎች ሲለምኑ ነው ማየው በተለያዩ ሶሻል ሚዲያም እንደዛው እና አዕምሮዬ ውስጥ የማይሆን ነገር እየፈጠረብኝ ነው በስጋት ምንም አያመኝም ግን ምንም ምልክት ሳያሳይ ነው ፌል ሚያረገው ይባላል እና ምታውቁ ካላችሁ አንድ ሰው ከዚህ በፊት በኩላሊት አንዴ እንኳን ታሞ ሳያውቅ ፌል ሊያረግ. ይችላል
May 08, 2023Clinic hidena check tedreg ... fail eskiadreg eskmechreshawa seatvderse latawukew tichilaleh
May 09, 2023